Post

ፋኖን ግንባሬ እንጂ … ውስጤ ነው አልልም!

ፋኖን ግንባሬ እንጂ … ውስጤ ነው አልልም!

By Admin

 

 

 

ዲሽቃ እንደ በሬ
ጠምዶ አራሹ ምሬ

ዘር እየቀበረ
አጭዶ እየከመረ
ወቅቶ እያበጠረ

ኣንጄቴን ቢያርሰው
በጆንያ ያ’ሰረው

እንደ ጧፍ ነድጄ … እንደ ሰም አልቀልጥም
አይድንም! አይተርፍም! … ሰው ውጦ የእሳት ፍም
ፋኖን ‘ግንባሬ‘ እንጂ … ‘ውስጤ ነው’ አልልም!

Comments are closed.