የጣቶቼ አ.. ቡ.. ጊ ..ዳ
በእዚህ ዓምድ ስር ያሉት መጣጥፎች ሁሉ ጣቶቼ የብዕርን ጉልበትና ክብደት ተቋቁመዉ የድርሰትን ለዛና ዉበት አጉልተው ለማሳየት አቅም እና ብልሃት ባልተካኑበት ለጋ ዕድሜያቸው የተፃፉ ቢሆኑም፣ የትኛውም አንባቢ ዛሬ ለሚያስተውለው የቃላት ስህተትም ሆነ ግድፈት ሙሉ ሃላፊነት በመውሰድ ምንም አይነት መስተካከል ሳይደረግባቸው እንደነበሩ የቀረቡ ናቸው። ሆኖም ግን በወቅቱ ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ስሜታዊነት ለተንፀባረቁት አመለካከቶቼ ፥ የያኔው ልጅነቴም ሆነ የዛሬው ማንነቴ ከየትኛውም ፀፀትና ወቀሳ የፀዳ ነው። መልካም ንባብ …
ወቅታዊ መጣጥፎች
ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ይዘት ባላቸው ወቅታዊ ዕድምታዎች ላይ የቀረቡ የስድ-ንባብ እና የግጥም መድብሎች –
ጥቁሩ ዘለንስኪ (The Black Zelenskyj)
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን “የልማት ተነሺ” ሆነች?
የራስን ዕድል በራስ መወሰን ኣማራን እስከመግደል
ሊገድሉ ያሰቡትን ኣማራ … “ነፍጠኛ” ነው ይሉታል
ስብሀት ዶሚኖ-‘ፌክት (Sebehat Domino Effect)
“እናቶች ለዘላለም ይኑሩ!” … ጠቅላይ ሚንስትሩ
ትግሉን ከሻቢያ መዳፍ ወይንስ ድጋፉን ከ አስመሳዮች ኣፍ
ተከለከለ አሉ የንጉስ ኣዳራሽ … የክት ያልለበሰ አይገባም በጭራሽ!